Lrc Player
40 Amlakachin temesgen
Unknown artist
[01:13.17]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:09.48] አምላካችን ተመስገን/፪/ ለዛሬ ያደረስከን
[00:20.37] አምላካችን ተመስገን /፪/ ለዚህ ቀን ያደረስከን
[00:00.00] በኃጢአት ስንማቅቅ በምሕረትህ ጠራኸን
[00:00.00] በዓለም ስንባዝን ነበር በይቅርታህ መራኸን
[00:00.00] አምላክ ሆይ ተመስገን
[00:00.00] ትእግስትህ ብዙ ነው አያልቅም ርኅራኄህ
[00:00.00] የምከፍልህ ምን ይሆን ብዙ ነው ውለታህ
[00:00.00] አምላክ ሆይ ተመስገን
