Lrc Player

049.Dingil yeziyan Gize

Unknown artist
[02:20.28]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.85] ድንግል የዚያን ጊዜ/፪/ ሐዘንሽ በረታ /፪/

[00:31.49] በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/፪/

[00:45.57] ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ ራርቶ ሆድሽ

[00:55.67] ለፍጡር በማዘን ውሃ ያጠጣሽ/፪/

[01:09.75] ድንግል የዚያን ጊዜ/፪/ ሐዘንሽ በረታ /፪/

[01:20.10] በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/፪/

[01:33.65] ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ ሲናገር ልጅሽ

[01:43.74] ታድያ እንደምን ቻለ ድንግል አንጀትሽ/፪/

[01:57.02] ድንግል የዚያን ጊዜ/፪/ ሐዘንሽ በረታ /፪/

[02:07.15] በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/፪/