Lrc Player
134 Maryam emebet
Unknown artist
[01:34.99]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:04.43] ማርያም እመቤቴ የአምላክ እናት
[00:12.93] ማደሪያ የሆንሽው ዙፋን ለመለኮት
[00:21.42] ከሴቶቹ ሁሉ አንቺ ነሽ የተባረክሽ የነፃሽ በእውነት
[00:33.64] ከቶ እንደምን ቻልሽው መድኃኔዓለምን
[00:40.81] ሰማይና ምድር የማይችሉትን
[00:47.98] ድንግል እናታችን ለዚህ የተመረጥሽ
[00:57.81] ለምኝልን ለኛ ምሕረትን ከልጅሽ /፪/
[01:09.50] ማርያም እመቤቴ የአምላክ እናት
[01:18.00] ማደሪያ የሆንሽው ዙፋን ለመለኮት
[01:26.77] ከሴቶቹ ሁሉ አንቺ ነሽ የተባረክሽ የነፃሽ በእውነት
