Lrc Player

136 Yesina hamelmal

Unknown artist
[01:57.16]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:00.72] የሲና ሐመልማል የሙሴ ጽላት/፪/

[00:26.21] የሲሎንዲስ ጥበብ ዕፀ መድኃኒት/፪/

[00:41.63] አሁን በምን በምን እንመስልሻለን

[00:49.85] ዕፁብ ድንቅ እያልን እናወድስሻለን

[00:58.63] ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ /፪/

[01:23.86] የሕይወት መሰላል ማርያም አንቺ ነሽ/፪

[01:39.00] አሁን በምን በምን እንመስልሻለን

[01:47.77] ዕፁብ ድንቅ እያልን እናወድስሻለን