Lrc Player
139 Yegna emebet
Unknown artist
[01:08.47]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:01.25] ነይ ነይ የእኛ እመቤት ነይ ነይ
[00:10.01] የዓለም መድኃኒት ሙዳይ
[00:14.79] የአዳም ዘር ሁሉ ሲሳይ
[00:18.78] ነይ ነይ ማርያም ነይ ነይ
[00:24.62] አምላክ ከሰማይ ያየሽ
[00:28.87] የወገኖችሽ ክብር ነሽ
[00:34.44] የአሕዛብ ሁሉ ድኅነት
[00:39.23] ከአንቺ ተገኘ በእውነት
[00:44.27] ነይ ነይ የእኛ እመቤት ነይ ነይ
[00:52.24] የዓለም መድኃኒት ሙዳይ
[00:56.22] የአዳም ዘር ሁሉ ሲሳይ
[01:01.81] ነይ ነይ ማርያም ነይ ነይ
