Lrc Player

051.KeHerodis Wede Pilatos

Unknown artist
[05:05.88]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:22.00] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[00:31.32] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[00:36.46] አመላለሱህ አስረው ገረፉህ

[00:41.02] ፊትህን ሸፍነው በበትር መቱህ

[01:03.89] አዝ

[01:11.60] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[01:17.04] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[01:19.61] እንደ ተራ ሰው እንደ ቀጣፊ

[01:22.18] እጅሀን አስረው መቱህ በጥፊ

[01:37.60] አዝ

[01:38.18] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[01:54.75] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[01:59.60] ከመሳፍንቱ ከመኳንንቱ

[02:19.03] አደባባይ ዋልክ ደርሶ ትንቢቱ

[02:41.30] አዝ

[02:42.16] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[02:48.45] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[03:11.59] መስፍኑ ቆሞ ምን ላድርገው ቢል

[03:18.17] ሁሉም በጩኸት አሉህ ይሰቀል

[03:24.45] ሁሉም ከሰሱህ ሁሉም ጮኹብህ /፪ /

[03:31.02] የነገሥታት ንጉሥ ተፈረደብህ

[03:37.58] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[04:08.72] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ