Lrc Player
02 Emebitachn lanch
Unknown artist
[03:05.24]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:24.22] እመቤታችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና
[00:36.39] አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ሆኗልና
[00:57.66] ሕፃናት ስላወቁ ደግነትሽን በሙሉ
[01:10.49] ወደ አንቺ ሁልጊዜ ይማልላሉ
[01:18.57] ከፈጣሪሽ አማልጂን እያሉ
[01:25.73] እመቤታችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና
[01:36.72] አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ሆኗልና
[02:01.98] ወጣቶችም ስላወቁ ደግነትሽን በሙሉ
[02:15.40] ወደ አንቺ ሁል ጊዜ ይማልላሉ
[02:23.45] ከፈጣሪሽ አማልጂን እያሉ
[02:30.75] እመቤታችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና
[02:42.23] አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ሆኗልና
