Lrc Player

142 mareyam hazene libona

Unknown artist
[01:56.77]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:05.99] ማርያም ኀዘነ ልቦና ታቀልል/፪/

[00:22.46] ኀዘነ ልቦና /፬/ኀዘነ ልቦና ታቀልል

[00:44.78] ሕይወታችን አንችን ባየች ቁጠር ትፈካለች

[00:53.29] ብሩህ ፋና የመዳን መሰላል ዓርማችን ነሽ

[01:01.53] ላዘኑ መጽናኛ ለደከሙ ብርታት/፪/

[01:13.74] ካንቺ ተገኘልን የዘላለም ሕይወት

[01:19.32] ማርያም ኀዘነ ልቦና ታቀልል/፪/

[01:35.26] ኀዘነ ልቦና /፬/ኀዘነ ልቦና ታቀልል