Lrc Player
143 Amanawit kidan
Unknown artist
[01:37.08]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:07.32] አማናዊት ኪዳን የሰው ልጆች ተስፋ
[00:17.42] ድንግል ሆይ አማልጅን በሞት እንዳንጠፋ
[00:34.15] የአባቶች ነቢያት ተስፋ ትንቢታቸው
[00:44.25] የሐዋርያትም ጣዕመ ስብከታቸው
[00:53.02] የሰማዕታት እናት የጻድቃን እመቤት
[01:02.31] ደግሞም እኅታቸው ለሰማይ መላእክት
[01:11.08] አማናዊት ኪዳን የሰው ልጆች ተስፋ
[01:19.58] ድንግል ሆይ አማልጅን በሞት እንዳንጠፋ
