Lrc Player

05 Yeterush

Unknown artist
[01:49.56]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:21.97] የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው የዳኑብሽ

[00:27.91] የበላዔ ሰብእ እመቤት የአምላክ እናት

[00:36.06] ድንግል አዛኝቱ ማርያም ቅድስት/፪/

[00:40.58] የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው የዳኑብሽ

[00:46.78] የበላዔ ሰብእ እመቤት የአምላክ እናት

[00:53.56] ድንግል አዛኝቱ ማርያም ቅድስት/፪/

[00:59.75] በቃል ኪዳንሽ ብዙዎች ድነዋል

[01:05.96] በምልጃሽም ጽድቅን አግኝተዋል

[01:11.88] የአምላክ ቸርነቱን አይተዋል /፪/

[01:20.58] የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው የዳኑብሽ

[01:26.77] የበላዔ ሰብእ እመቤት የአምላክ እናት

[01:33.26] ድንግል አዛኝቱ ማርያም ቅድስት/፪/