Lrc Player

የአርአያም ንግስት

Unknown artist
[05:55.27]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:28.05] የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

[00:41.35] አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት

[00:49.32] የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

[00:57.55] አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት

[01:06.31] ኧኸ/፪/ ድንግል አማልጅን

[01:19.86] ኧኸ/፪/ ቅድስት ተራጅን

[01:33.67] የሔዋን ተስፋዋ ለአዳም ዘር ሕይወት

[01:44.03] የድኅነቱ ምክንያት አንቺ ነሽ ንጽሕት

[01:56.27] የኦሪት መገናኛ የአዲስ ኪዳን በር

[02:08.48] የወንጌል መሠረት የአምላክ ማኅደር

[02:20.71] ኧኸ/፪/ ድንግል አማልጅን

[02:32.66] ኧኸ/፪/ ቅድስት ተራጅን

[02:44.87] የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

[02:53.11] አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት

[03:00.82] የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

[03:08.78] አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት

[03:18.88] የአብርሃም እርሻ የምሥጢር ዋሻው

[03:30.31] እናትና ድንግል ሁለቱን ሆንሽው

[03:42.54] የኤፍሬም ውዳሴ የያሬድ ውብ ዜማ

[03:55.02] የማትጠልቂ ፀሐይ የሃይማኖት ሻማ

[04:06.17] ኧኸ/፪/ ድንግል አማልጅን

[04:18.39] ኧኸ/፪/ ቅድስት ተራጅን

[04:30.88] የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

[04:38.84] አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት

[04:46.54] የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

[04:54.52] አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት

[05:01.96] የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት

[05:10.20] አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት