Lrc Player
08 Mariyam emne
Unknown artist
[02:37.08]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:21.51] ሠላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ
[00:35.66] ማርያም እምነ ናስተበቊዓኪ
[00:45.29] እምአርዌ ነዓዊ ተማኅፀነ ብኪ
[00:54.91] በእንተ ሐና እምኪ
[01:00.57] ወኢያቄም አቡኪ
[01:07.38] ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
[01:27.74] ሰላም ላንቺ ይሁን ስግደትም ላንቺ ይሁን
[01:40.74] ማርያም እናታችን የመለኮት ዙፋን
[01:52.03] ከኃይለኛ አውሬ የምትጠብቂን
[02:01.32] ስለ ቅድስት ሐና ብለሽ ስለኢያቄም ካህን
[02:15.46] ማኅበራችንን ድንግል ባርኪልን
