Lrc Player
09 Mariyam emne
Unknown artist
[02:37.08]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:21.70] ሠላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ
[00:35.53] ማርያም እምነ ናስተበቊዓኪ
[00:45.14] እምአርዌ ነዓዊ ተማኅፀነ ብኪ
[00:55.03] በእንተ ሐና እምኪ
[01:00.39] ወኢያቄም አቡኪ
[01:07.41] ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
[01:28.02] ሰላም ላንቺ ይሁን ስግደትም ላንቺ ይሁን
[01:41.02] ማርያም እናታችን የመለኮት ዙፋን
[01:52.05] ከኃይለኛ አውሬ የምትጠብቂን
[02:01.64] ስለ ቅድስት ሐና ብለሽ ስለኢያቄም ካህን
[02:15.45] ማኅበራችንን ድንግል ባርኪልን
