Lrc Player
10 Selam Leki
Unknown artist
[02:35.04]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:15.80] ሰላም ለኪ /፪/ ለኖህ ሐመሩ
[00:24.84] ሰላም ለኪ ለአሮን በትሩ
[00:31.33] ሰላም ለኪ ለቅዱስ ዳዊት መሰንቆ መዝሙሩ
[00:40.38] ሰላም ለኪ ለጌዴዎን ፀምሩ
[00:46.85] ሰላም ለኪ ለሰሎሞንም መንበረ ክብሩ
[00:55.58] ሰላም ለኪ ለፍሬ ስብሐት መጾሩ /፪/
[01:11.41] እመ እግዚአብሔር ፀባኦት ሰላም ለኪ
[01:26.38] ሰላም ለኪ ሠረገላሁ ለአሚናዳብ
[01:34.01] ሰላም ለኪ መና ያለብሽ ንጹሕ መሶብ
[01:42.23] ሰላም ለኪ ያዕቆብ ያየሽ በሎዛ
[01:50.12] ሰላም ለኪ የይሰሐቅ መዓዛ
[02:03.39] እንዘ ንሴፈዎ ለበረከትኪ ዘምስለ አምሃ ንሰግድ ለኪ
