Lrc Player
98 Enzemr Hulachin
Unknown artist
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:23.26] እንዘምር ሁላችን ለቸሩ ፈጣሪ /፪/
[00:38.92] በትንሣኤው ኃይል ሞትን አሳፋሪ /፪/
[00:57.27] እሰይ አገኘነው ሕይወታችንን /፪/ ደስ ይበለን
[01:31.26] ትጉህ የማይተኛ ጊዜውን አክብሮ /፪/
[01:47.21] ነፋሳትን አወጣ ከሲኦል በርብሮ /፪/ ከሲኦል በርብሮ
