Lrc Player
204-Nu Enekreb
Unknown artist
[02:21.58]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:28.16] ኑ እንቅረብ መጠራት ሳይመጣ/፪/
[00:44.66] ሥጋውን እንብላ/፫/ ደሙንም እንጠጣ
[01:09.66] የቀራንዮ በግ የአምላክ ሥጋው
[01:22.16] ተሰውቶልናል እንመገበው
[01:31.16] እድፉን ኃጢአታችን በንስሐ አንጽተን
[01:42.41] እንቀበል አምነን በልጅነታችን
[01:51.91] መቅረብ ወደ ጌታ በእውነት የሚገባው
[01:57.66] በስተርጅና አይደለም በወጣትነት ነው
