Lrc Player

051.KeHerodis Wede Pilatos

Unknown artist
[05:05.88]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:19.39] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[00:28.24] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[00:35.95] አመላለሱህ አስረው ገረፉህ

[00:43.37] ፊትህን ሸፍነው በበትር መቱህ

[01:03.36] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[01:10.78] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[01:18.20] እንደ ተራ ሰው እንደ ቀጣፊ

[01:25.05] እጅሀን አስረው መቱህ በጥፊ

[01:44.74] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[01:52.17] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[02:14.71] ከመሳፍንቱ ከመኳንንቱ

[02:21.56] አደባባይ ዋልክ ደርሶ ትንቢቱ

[02:41.26] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[02:50.39] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ

[03:11.22] መስፍኑ ቆሞ ምን ላድርገው ቢል

[03:18.07] ሁሉም በጩኸት አሉህ ይሰቀል

[03:24.35] ሁሉም ከሰሱህ ሁሉም ጮኹብህ /፪ /

[03:30.64] የነገሥታት ንጉሥ ተፈረደብህ

[04:08.32] ከሔሮድስ ወደ ጲላጦስ /፪ /

[04:14.88] ተንገላታህ ላብህ እስኪፈስ