Lrc Player
053.Himum Siladane
Unknown artist
[07:05.78]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:41.74] ሕሙም ስላዳነ በእጆቹ ዳስሶ
[00:54.32] ሙትን ስላስነሣ በእጆቹ ዳስሶ
[01:08.04] ይህም በደል ሆኖበት ለአምላክ ኖላዊ ሔር
[01:18.34] በዕፀ መስቀሉ ላይ ዘርግቶ በፍቅር
[01:27.20] ቀኝ እጁን በሳዶር ግራውን በአላዶር
[01:36.63] ተቸነከረልን ጌታ በሁለት ችንካር
[01:46.06] አምንስቲቲ ሙኬርያ አንቲ ፋሲልያሱ
[02:50.38] ቤተ መቅደስ ምኩራብ በተመላለሱ
[03:07.53] ባሕር ላይ በሔዱ ልክ እንደ በየብሱ
[03:20.11] ለአምላክ ቤዛ ኵሉ ይህ ወንጀል ሆኖበት
[03:28.40] በዕፀ መስቀሉ ላይ ተላልፎ ለመሞት
[03:37.83] ሁለቱን በአንድ ላይ እግሮቹን በዳናት
[03:48.12] ተቸነከረልን አምላክ የእኛ ሕይወት
[03:56.98] አምንስቲቲ ሙዓግያ አንቲ ፋሲልያሱ
[05:04.44] በልቡ አስቦ ድኅነት የሚያመጣ
[05:17.30] ከበጎ ልቦናው በጎ የሚያወጣ
[05:30.45] ይህ ወንጀል ሆኖበት ለአምላክ መድኅን ዓለም
[05:40.17] በዕፀ መስቀሉ ላይ ተዘርግቶ ለዓለም
[05:49.03] ልቡን በአዴራ ደረቱን በሮዳስ
[05:59.03] ተቸነከረልን ወልደ አምላክ ክርስቶስ
[06:08.18] አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ
