Lrc Player

054.Girum Newu

Unknown artist
[02:41.18]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.88] ግሩም ነው ግሩም /፪/ የአምላክ ሥራ ግሩም ነው

[00:48.61] ዕፁብ ድንቅ አዳምን ለማዳን ያደረገው እርቅ/፪/

[01:12.91] ለጊዜያዊ ጥቅም ልቡ ስለሳሳ

[01:21.77] ይሁዳ ሕይወቱን ሸጠው በሠላሳ

[01:29.77] ጠላትህን ውደድ ብሎ እንዳስተማረው

[01:38.06] ያስያዘውን ይሁዳ ወዳጄ ሆይ አለው

[01:45.49] ግሩም ነው ግሩም /፪/ የአምላክ ሥራ ግሩም ነው

[02:16.94] ዕፁብ ድንቅ አዳምን ለማዳን ያደረገው እርቅ/፪/