Lrc Player
180.kidiste kidusan
Unknown artist
[05:46.10]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:02.55] ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል ማርያም
[00:49.03] ንጽሕተ ንጹሐን ማርያም ድንግል ማርያም
[01:03.12] ታማልዳለች ከልጇ ከመድኃኔ ዓለም/፪/
[01:19.32] ታማልዳለች/፬/ ልጄ ሆይ ይቅር በል እያለች
[01:39.24] አባቶቻችን ነቢያት ወሐዋርያት
[01:48.00] ጻድቃን ወሰማዕታት /፪/
[01:53.84] አባቶቻችን ነቢያት ወሐዋርያት
[02:02.08] ጻድቃን ወሰማዕታት /፪/
[02:07.67] ያማልዳሉ በእውነት /፪/ ያማልዳሉ/፪/
[02:12.97] ያማልዳሉ/፬/ አምላክ ሆይ ይቅር በል እያሉ
[02:44.31] ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሚካኤል ወገብርኤል
[02:55.20] ሩፋኤልና ፋኑኤል ሠራዊቶቻቸውም ሁሉ
[03:02.12] ሰባቱ ሊቃነ መላእክት አፊኒን ራጉኤልና ሳቁኤል
[03:12.74] ሠራዊቶቻቸውም ሁሉ ያማልዳሉ ከክፉም ይጠብቃሉ/፪/
[03:31.07] ያማልዳሉ/፬/ ከክፉም ይጠብቃሉ
[03:53.38] በዱር በገደል በበረሃ በዋሻም ያሉ/፪/
[04:07.45] ያማልዳሉ በእውነት ያማልዳሉ/፪/
[04:38.80] ያማልዳሉ/፬/ አምላክ ሆይ ይቅር በል እያሉ/፪/
