055.Midre Keraniyo
[00:08.02] ምድረ ቀራንዮ ከጠዋት እስከ ሰርክ/፪/
[00:21.16] የእሾህ አክሊል ደፍተህ በመስቀል ላይ ዋልክ
[00:29.46] በቀራንዮ ጎልጎታ ጌታ በችንካር ተመታህ
[00:38.89] ለዓለም ቤዛ ልትሆን ራስህን ለሞት ሰጠህ
[00:49.18] ምድረ ቀራንዮ ከጠዋት እስከ ሰርክ/፪/
[01:02.33] የእሾህ አክሊል ደፍተህ በመስቀል ላይ ዋልክ
[01:10.04] እንደ ወንበዴ ታስረህ ሲቸንክሩህ እጅህና እግርህን
[01:20.90] ለጠላቶችህ ክፉ አላሰብክም ይቅር በላቸው ነው ያልህ
[01:31.76] ምድረ ቀራንዮ ከጠዋት እስከ ሰርክ/፪/
[01:45.20] የእሾህ አክሊል ደፍተህ በመስቀል ላይ ዋልክ
[01:52.63] ይሁዳ ሞኙ ተላላ ጌታውን ሽጦ ሊበላ
[02:02.06] ገንዘብን ብቻ በመውደድ ገመድ ሆነችው ዘመድ
[02:12.07] ምድረ ቀራንዮ ከጠዋት እስከ ሰርክ/፪/
[02:24.93] የእሾህ አክሊል ደፍተህ በመስቀል ላይ ዋልክ
[02:32.37] በዕለተ ዓርብ ስድስት ሰዓት ጌታን በመስቀል አውለውት
[02:43.51] በግራ በቀኝ ፈያት መካከል እሱን ሰቀሉት
[02:53.24] ምድረ ቀራንዮ ከጠዋት እስከ ሰርክ/፪/
[03:05.81] የእሾህ አክሊል ደፍተህ በመስቀል ላይ ዋልክ
[03:12.96] በኪሩቤል ላይ የሚኖር በቀራንዮ ተሰቀለ ለአዳም ክብር
[03:24.67] እንደ ወንበዴ ተገረፈ ሥጋው አለቀ ተገፈፈ
[03:34.11] ምድረ ቀራንዮ ከጠዋት እስከ ሰርክ/፪/
[03:46.69] የእሾህ አክሊል ደፍተህ በመስቀል ላይ ዋልክ
[03:53.55] አገኘን ብለው ልዩ ልብስ ተከፋፍለዋል ቀሚስህን
[04:03.55] እሱን ሲሰቅሉት ጎልጎታ ወንበዴው በርባን ተፈታ
[04:13.27] ምድረ ቀራንዮ ከጠዋት እስከ ሰርክ/፪/
[04:25.85] የእሾህ አክሊል ደፍተህ በመስቀል ላይ ዋልክ
