Lrc Player

056.Minigna Dink newu

Unknown artist
[04:29.04]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:10.88] ምንኛ ድንቅ ነው የአምላክ ሥራው /፪/ አዝ

[00:25.18] ዙፋኑን ትቶ/፪/ቀራንዮ/፪/የዋለው

[00:40.04] ፈራጅ አምላክ ሲሆን ሊፈረድበት

[00:47.19] በአደባባይ አቆሙት ሊሳለቁበት

[00:54.90] በጅራፍ አካሉን ሲገርፉት

[01:01.19] ዝም ማለቱ እንደሌለው አንደበት

[01:09.19] ምንኛ ድንቅ ነው የአምላክ ሥራው /፪/ አዝ

[01:23.20] ዙፋኑን ትቶ/፪/ቀራንዮ/፪/የዋለው

[01:37.49] መስቀል አሸክመው እስከ ቀራንዮ

[01:45.21] ሲስቡት ሲገርፉት ሲጮሁ ሲሉ ወዮ

[01:52.07] ሲጥሉት ሲያዳፉት እየገፈተሩ

[01:59.22] ይህ ሁሉ ትዕግስት ምን ይሆን ምሥጢሩ

[02:06.07] ምንኛ ድንቅ ነው የአምላክ ሥራው /፪/ አዝ

[02:20.08] ዙፋኑን ትቶ/፪/ቀራንዮ/፪/የዋለው

[02:28.94] እርቃነ ሥጋውን ከመስቀል አስተኝተው

[02:41.24] በአምስቱ ችንካሮች አካሉን ቸንክረው

[02:48.95] ያለ ርኅራሄ ደሙን ሲያፈሱት

[02:55.53] የእሾህ አክሊል ሰርተው እያቀዳጁት

[03:03.25] ምንኛ ድንቅ ነው የአምላክ ሥራው /፪/ አዝ

[03:16.68] ዙፋኑን ትቶ/፪/ቀራንዮ/፪/የዋለው

[03:31.54] የግፍ ግፍ ሲሠሩ በገዛ ግዛቱ

[03:38.12] ኧረ ለምን ይሆን ዝም ብሎ ማየቱ

[03:45.55] አዳምን ሊያወጣው ከባርነቱ

[03:52.41] ሊመልሰው ወዶ ከገነት ከቤ

[04:01.28] ምንኛ ድንቅ ነው የአምላክ ሥራው /፪/ አዝ

[04:12.99] ዙፋኑን ትቶ/፪/ቀራንዮ/፪/የዋለው