Lrc Player

058.Alemin lemadan

Unknown artist
[02:05.34]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:00.87] ዓለምን ለማዳን የተሰቀለው አዝ

[00:18.01] ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው /፪/

[00:44.60] ጌታችን ተሰቅሎ ቢያዩት መላእክት

[00:53.75] በዝማሬ ፈንታ አለቀሱለት

[01:02.61] ሚካኤል ዝም አለ ገብርኤል ገረመው

[01:11.75] አምላኩ እርቃኑን ተሰቅሎ ስላየው/፪

[01:28.62] ዓለምን ለማዳን የተሰቀለው አዝ

[01:38.05] ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው /፪/