Lrc Player

066.Endih Alewe Petros

Unknown artist
[06:31.16]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:08.59] እንዲህ አለው ጴጥሮስ ኢየሱስን

[00:21.99] ምሥጢር ገሃድ ሲሆን በዚያ በተራራ

[00:36.00] በአንድ ላይ እንኑር ሦስት ዳስ እንሥራ

[00:49.72] አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱን ለኤልያስ

[01:08.30] ተለወጠ ገፁ እንደ ፀሐይ በራ

[01:19.45] ወርዶ ከለላቸው ደመና ፀዓዳ

[01:28.32] እንዲህ አለው ጴጥሮስ ኢየሱስን

[01:40.61] ምሥጢር ገሃድ ሲሆን በዚያ በተራራ

[01:54.04] በአንድ ላይ እንኑር ሦስት ዳስ እንሥራ

[02:07.19] አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱን ለኤልያስ

[02:24.34] ከሰማይ ቃል መጣ እንደዚህ የሚል

[02:35.49] የምወደው ልጄ እሱን ስሙት ሲል

[02:43.76] እንዲህ አለው ጴጥሮስ ኢየሱስን

[02:56.05] ምሥጢር ገሃድ ሲሆን በዚያ በተራራ

[03:09.77] በአንድ ላይ እንኑር ሦስት ዳስ እንሥራ

[03:22.92] አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱን ለኤልያስ

[03:40.07] ኤልያስም ሄደ በሰረገላው

[03:50.94] ሙሴም ከመቃብር ወደ መኖሪያው

[03:59.51] እንዲህ አለው ጴጥሮስ ኢየሱስን

[04:11.75] ምሥጢር ገሃድ ሲሆን በዚያ በተራራ

[04:24.90] በአንድ ላይ እንኑር ሦስት ዳስ እንሥራ

[04:38.05] አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱን ለኤልያስ

[04:55.20] ስላስደነቃቸው ግሩም ተአምራቱ

[05:06.64] ይህን ምሥጢር አይተው ተሰነባበቱ /፪/

[05:34.37] እንዲህ አለው ጴጥሮስ ኢየሱስን

[05:46.37] ምሥጢር ገሃድ ሲሆን በዚያ በተራራ

[06:00.04] በአንድ ላይ እንኑር ሦስት ዳስ እንሥራ

[06:13.48] አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱን ለኤልያስ