Lrc Player
181.Nefse hoy
Unknown artist
[06:12.25]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:33.62] ነፍሴ ሆይ /፪/ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ/፪/
[01:11.86] የተቀበለው በቀራንዮ ያን ሁሉ በመስቀሉ ላይ
[01:23.29] ለአንቺ ሲል ነው ነፍሴ ሆይ
[01:28.34] ነፍሴ ሆይ /፪/ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ/፪/
[02:05.21] ተዘጋጅተሽ ኑሪ ሁል ጊዜ በነገ በዛሬ
[02:12.92] እንዳትታለይ /፪/ ነፍሴ ሆይ
[02:21.15] ነፍሴ ሆይ /፪/ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ/፪/
[02:58.62] በንሰሀ ጥምቀት ታጠቢና ክቡር ደሙን ጠጪ
[03:06.57] ስጋውንም ብይ /፪/ነፍሴ ሆይ
[03:15.07] ነፍሴ ሆይ /፪/ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ/፪/
[03:51.19] ዘለዓለም በደስታ እንድትኖሪ ከዘለዓለም ቤትሽ
[03:58.63] መንግስተ ሰማይ /፪/ነፍሴ ሆይ
[04:06.61] ነፍሴ ሆይ /፪/ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ/፪/
