Lrc Player

182.Be Hiwote bezemene

Unknown artist
[03:04.42]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.86] ሕይወቴ ሲመራ ጌታ በቃልህ

[00:21.95] ብርታት አገኛለሁ ሲያድሰኝ ፍቅርህ

[00:21.95] የአንተ ጸጋ ጌታ ስለበዛልኝ

[00:40.02] ጨለማው ተገፎ ብርሃንህ መራኝ

[00:48.78] በሕይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ ለእኔ

[01:00.74] በወንጌል ማመኔ

[01:04.72] ወዴት እሄዳለሁ የእጅህ ጥበብ ሆኜ

[01:13.75] ፍቅርህ እያደሰኝ ሞተህልኝ ድኜ

[01:22.25] ምን ዓይነት መውደድ ነው አንተ ለኔ ያለህ

[01:32.03] ምን ይከፈልሀል ለፍጹሙ ፍቅርህ

[01:40.53] በሕይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ ለእኔ

[01:52.75] በወንጌል ማመኔ

[01:58.59] ምን ዓይነት መውደድ ነው አንተ ለእኔ ያለህ

[02:06.03] ምን ይከፈለዋል ለፍጹሙ ፍቅርህ

[02:15.06] ደጅህ ላይ ተጥዬ ደጅህ ላይ ልሙት

[02:23.82] ቃልህን ልጠብቅ በፍፁም ፍርሃት

[02:32.59] በሕይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ ለእኔ

[02:44.29] በወንጌል ማመኔ

[02:48.53] በሕይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ ለእኔ

[02:59.96] በወንጌል ማመኔ