Lrc Player
183.Yesew lij behaylih
Unknown artist
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:13.96] የሰው ልጅ በኃይልህ ፈጽሞ አትመካ/፬/
[00:38.67] አንድ አምላክ አለና በኃይሉ ኃይልን የሚለካ/፪/
[01:02.05] ኃይል እንደ ሶምሶን ከአምላክ ሲሰጥ እንጂ/፪/
[01:12.98] በጉልበት መመካት ለማንም አይበጅ/፪/
[01:23.87] ሰናክሬም ቢነሳ በሕዝቅያስ ላይ/፪/
[01:34.22] የደረሰበትን አልሰማህም ወይ/፪/
[01:55.48] ጎልያድ በኃይሉ ዳዊትን ቢንቀው/፪/
[02:06.10] አዋረደው እንጂ ኃይሉ መች ጠቀመው/፪/
[02:16.19] እንደ ዳታንና እንደ አቤሮን አይሆንም በግድ/፪/
[02:37.18] ተመርጦ ነው እንጂ ለክብር በአምላከ ፈቃድ/፪/
[03:02.42] የሰው ልጅ በኃይልህ ፈጽሞ አትመካ/፬/
[03:12.24] አንድ አምላክ አለና በኃይሉ ኃይልን የሚለካ/፪/
[03:26.86] ክህነትን ለአሮን ሕግንም ለሙሴ/፬/
[03:36.68] ከሰው ሁሉ መርጠው ሰጧቸው ሥላሴ/፪/
[04:07.23] የሰው ልጅ በኃይልህ ፈጽሞ አትመካ/፬/
[04:17.59] አንድ አምላክ አለና በኃይሉ ኃይልን የሚለካ/፬/
