Lrc Player
075.Dengilin Filega
Unknown artist
[06:19.56]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:09.35] እወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ/፪/
[00:33.64] የጭንቅ አማላጄን ድንግልን /፫/ ፍለጋ /፪/
[00:55.91] አቀብት ቁልቁለቱን አይችልም ጉልበቴ /፪/
[01:19.06] ምርኩዜ ከሌለሽ ድንግል እመቤቴ/፪/
[01:41.64] አንቺ የኖኅ መርከብ የሕይወት መገኛ/፪/
[02:05.09] መንግሥተ ሰማያት መግቢያችን ነሽ ለእኛ/፪/
[02:27.67] እወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ/፪/
[02:49.97] የጭንቅ አማላጄን ድንግልን /፫/ ፍለጋ /፪/
[03:11.69] አልጫውን ዓለም የሚያጣፍጠው/፪/
[03:34.56] ስምሽ ማርያም ነው /፪/ የዓለም ሁሉ ጨው
[03:57.14] እንደ በደላችን እንዳይሆን ቅጣቱ/፪/
[04:20.01] አማልጅን ከልጅሽ ድንግል አዛኝቱ/፪/
[04:41.73] እወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ/፪/
[05:03.74] የጭንቅ አማላጄን ድንግልን /፫/ ፍለጋ /፪/
[05:24.89] የእናት አማላጅ የልጅ ተማላጅ/፪/
[05:47.19] ፊት አያስመልስም ይሁን ይሁን እንጂ/፬/
