079.Enatachin Tsiyon
[00:34.02] እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/
[01:20.91] ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ
[01:41.78] በሔዋን ምንክያት ቤታችን ተዘግቶ
[01:51.21] ስንባዝን በሲኦል ሰላማችን ጠፍቶ
[02:03.79] በቃለ ነቢያት ተስፋውን አናግሮ
[02:16.66] አብሳሪውን ላከ ውበትሽን አፍቅሮ
[02:29.81] እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/
[02:52.96] ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ
[03:12.98] መልአኩ ሲነግርሽ የሰላሙን ዜና
[03:22.66] ንጉሥ መማረኩን በአንቺ ቅድስና
[03:35.24] እንደ ቃልህ ይሁን ብለሽ ስትረቺ
[03:47.53] ሰማያዊ ንጉሥ ተዋሐደ በአንቺ
[04:00.36] እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/
[04:22.08] ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ
[04:43.52] የህብስት ማደሪያ ጸዋሪተ ፍሬ
[04:52.96] እንዳመሰገነሽ ዳዊት በዝማሬ
[05:05.82] ኤልሳቤጥ ዘመድሽ ልዕልናሽን አይታ
[05:18.40] ብጽዕት አለችሽ አደግድጋ ታጥቃ
[05:30.97] እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/
[05:53.27] ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ
[06:15.85] ከእሳት ባሕር ጥሎን ያየሲኦል ዳኛ
[06:25.28] ከሠራዊቱ ጋር ሲዘባበት በ ኛ
[06:37.86] መሲሑ ልጅሽ በበረት ተወልዶ
[06:50.41] ከግዞት አወጣን ራሱን አዋርዶ
[07:02.98] እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/
[07:26.71] ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ
