080.Aklile mikihne
[00:08.87] አክሊለ ምክሕነ ወቀዳሚተ መድኀኒትነ /፪/
[00:18.87] ወመሠረተ ንጽሕነ/፪/ ኮነ በማርያም ድንግል
[00:58.90] የመመኪያችን ዘውድ የአዳም ተስፋ የአምላክ እናቱ
[01:07.76] የመመኪያችን ዘውድ አማልጅን ከልጅሽ ድንግል ወላዲቱ
[01:12.63] የመመኪያችን ዘውድ በዓለም ተስበን ፈጽሞ እንዳንጠፋ
[01:21.49] የመመኪያችን ዘውድ ምልጃሽ አይለየን ድንግል የእኛ ተስፋ
[01:26.06] የመመኪያችን ዘውድ የድኅነታችን መጀመሪያ /፪/
[01:35.78] የንጽሕናችን መሠረት/፪/ተገኘልን በማርያም ድንግል
[01:50.36] የመመኪያችን ዘውድ የሴም ቡራኬው የይሰሐቅ መዓዛ
[01:54.36] የመመኪያችን ዘውድ ያዕቆብ እንዳየሽ በፍኖተ ሎዛ
[01:58.65] የመመኪያችን ዘውድ በቃል ኪዳንሽ ለምንማጸንሽ
[02:07.51] የመመኪያችን ዘውድ የመመኪያችን ዘውድ የድል አርማችን ነሽ
[02:12.08] የመመኪያችን ዘውድ የድኅነታችን መጀመሪያ /፪/
[02:20.37] የንጽሕናችን መሠረት/፪/ተገኘልን በማርያም ድንግል
[02:36.38] የመመኪያችን ዘውድ የዳዊት መሰንቆ የሰሎሞን አክሊል
[02:44.95] የመመኪያችን ዘውድ የታተምሽ ጉድጓድ የታጠርሽ ተክል
[02:49.81] የመመኪያችን ዘውድ ፋራን የምትባይ የእንባቆም ተራራ
[02:58.67] የመመኪያችን ዘውድ በዓለም እንዳንጠፋ ድንግል ሆይ አደራ
[03:03.25] የመመኪያችን ዘውድ የድኅነታችን መጀመሪያ /፪/
[03:11.25] የንጽሕናችን መሠረት/፪/ተገኘልን በማርያም ድንግል
