Lrc Player
071.Betolo yemetal
Unknown artist
[02:04.79]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:01.11] በቶሎ ይመጣል ዋጋው በእጁ ነው
[00:19.13] የወጉት ያዩታል የሀፍረት ማቅ ለብሰው
[00:37.69] ተስፋ ያደረጉት የእርሱን መሐሪነት
[00:55.04] በደስታ ይኖራሉ በምድረ ርስት ገነት/፪/
[01:18.19] ያን ጊዜ እንዲህ አለ ቸሩ አምላካችን
[01:30.77] ወደ እኔ ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን
[01:42.78] ዓለም ሳይፈጠር ያዘጋጀኋትን
[01:55.35] መንግሥት ትወርሱ ዘንድ በዓይን ያልታየችውን
