082.o dingil des yibelish
[00:28.89] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[00:35.75] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[00:41.76] ገብርኤል በቃሉ ደስታን ያሰማሽ
[00:46.90] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[00:59.76] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[01:05.19] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[01:11.20] የዘለዓለም አምላክ እናት ስለሆንሽ
[01:16.34] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[01:28.06] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[01:34.64] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[01:40.93] ከፍጡራን ሁሉ በላይ ስለሆንሽ
[01:46.07] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[01:57.22] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[02:03.50] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[02:09.22] የነገሥታት ንጉሥ ዙፋን ስለሆንሽ
[02:14.35] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[02:26.63] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[02:31.78] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[02:37.49] የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
[02:42.35] ለእኔም ነሽ እናቴ እመቤቴ/፪/
[02:52.93] የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
[02:58.36] ልዩ ነሽ እናቴ እመቤቴ
[03:07.51] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[03:12.65] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[03:18.37] የምታማልጅን ከቸሩ አባታችን
[03:23.23] ለእኛም እናታችን እመቤታችን/፪/
[03:36.09] የምታማልጅን ከቸሩ አባታችን
[03:39.81] ለእኛም እናታችን አስታራቂያችን
[03:50.38] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[03:55.25] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[04:01.53] ስለውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮዽያ
[04:06.11] ለልጅሽ አሳስቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
[04:10.97] ድንግል ሆይ አሳስቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
[04:17.53] ስለውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮዽያ
[04:22.40] ለልጅሽ አሳስቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
[04:27.54] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[04:32.69] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
