Lrc Player

204 nu enikreb

Unknown artist
[02:21.64]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:27.35] ኑ እንቅረብ መጠራት ሳይመጣ/፪/

[00:45.45] ሥጋውን እንብላ/፫/ ደሙንም እንጠጣ

[01:09.69] የቀራንዮ በግ የአምላክ ሥጋው

[01:22.22] ተሰውቶልናል እንመገበው

[01:30.22] እድፉን ኃጢአታችን በንስሐ አንጽተን

[01:37.95] እንቀበል አምነን በልጅነታችን

[01:51.93] መቅረብ ወደ ጌታ በእውነት የሚገባው

[02:03.27] በስተርጅና አይደለም በወጣትነት ነው

[00:00.00] አዝ፣...

[00:00.00] ጨረቃና ፀሐይ ደም የለበሱለት

[00:00.00] ከዋክብተ ሰማይ የተነጠፉለት

[00:00.00] ይኸው ተፈተተ እሳተ መለኮት

[00:00.00] አዝ፣...

[00:00.00] አዝ፣...

[00:00.00] ቅድስት እናታችን ቤተክርስቲያን

[00:00.00] ትጋብዘናለች ሥጋና ደሙን

[00:00.00] የአማኑኤል ሥጋ ይኸው ተዘጋጀ

[00:00.00] ለግብዣው ተጠራን አዋጁ ታወጀ

[00:00.00] መጥቁ ተደወለ እንቅረብ በእልልታ

[00:00.00] በኋላ አይረባንም ዋይታና ጫጫታ

[00:00.00] ይኽን እድል ፈጥነን እንጠቀምበት

[00:00.00] ዓለምን አልያዝንም ብዙ ልንቆይባት

[00:00.00] ከአሁኑ ቅረቡ ታውጇል አዋጁ

[00:00.00] የይለፍ ደብዳቤ ስንቅን አዘጋጁ

[00:00.00] ይኽ ዓለም ጠፊ ነው በሃብት አትመኩ