Lrc Player
084.EHETENE YEBELEWA
Unknown artist
[03:17.77]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:25.73] መላእክት በሰማያት እኀትነ ይብልዋ ሰማዕት ይኤምኅዋ/፪/
[00:49.15] ጻድቃን ይቄድስዋ በበነገዶሙ ይዌድስዋ/፪/
[01:17.41] መላእክት በሰማያት እኅታችን ይሏታል ሰማዕታትም እጅ ይነሷታል/ ፪/
[01:48.27] ጻድቃን ያመሰግኗታል በየነገዳቸው ያወድሷታል/፪/
[02:11.96] መላእክት በሰማያት እኀትነ ይብልዋ ሰማዕት ይኤምኅዋ/፪/
[02:39.40] ጻድቃን ይቄድስዋ በበነገዶሙ ይዌድስዋ/፪/
