Lrc Player
085.Hanana Eyakm
Unknown artist
[03:40.63]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:08.88] ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ/፪/
[00:23.16] ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ/፪/ //ኧኸ
[00:56.54] ለመዳን ምክንያት ድንግል አንቺ ነሽ/፪/
[01:10.53] ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግንሽ/፪/ /፬/ኧኸ
[01:42.23] በቤተ መቅደስ ኖርሽ በቅድስና/፪/
[01:55.94] እየተመገብሽ ሰማያዊ መና/፪/ /፬/ኧኸ
[02:27.33] ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ/፪/ /፪/
[02:41.03] የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/፪/ /፬/ኧኸ
