Lrc Player
086.Mareyamese tehatu
Unknown artist
[03:30.49]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:01.15] ማርያምሰ ተሐቱ ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመባሕርይ ጸአዳ
[00:23.71] እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ይቤ ከመ
[00:45.71] አድኅኖሙ አዳምሃ አቤልሃ አብርሃምሃ ይስሐቅሃ ወያዕቆብሃ
[01:10.86] ነቢያት እለ ከማሆሙ ዐቀቡ ሕግየ ከመ በላይሌሆሙ እሰባህ
[01:39.14] እስከ ለአለም አለም፡፡
[01:44.28] ማርያምም ታበራለች በአዳም ወገብ ውስጥ እንደ ጸአዳ ባሕርይ
[02:11.98] ታበራለች ስለ እሷና ስለዘመዶቿ ተሰቀልኩ አለ አድናቸው ዘንድ
[02:38.83] አዳምን አቤልን አብርሃምን ይስሐቅን ያዕቆብን ሌሎቹንም
[03:04.82] ነብያት እንዲሁም ሕጌን የሚጠብቁትን ሁሉ በእነርሱም ላይ
[03:23.67] ለዘለዓለም እመሰገን ዘንድ፡፡
