Lrc Player

088.Ye Elsabet haset

Unknown artist
[04:03.88]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.35] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ

[00:16.65] የእኛንም ተቀበይ ውዳሴና እልልታ

[00:21.96] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና

[00:28.60] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና

[01:03.42] የሁላችን እናት ተስፋ ድኅነታችን

[01:10.86] ወላዲተ አምላክ ድንግል ብርሃናችን

[01:18.02] ያጣ ከቶ የለም አንቺኑ ለምኖ

[01:24.42] ክብርን ያላገኘ በስምሽ ተማጽኖ/፪/

[01:37.17] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ

[01:44.07] የእኛንም ተቀበይ ውዳሴና እልልታ

[01:50.99] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና

[01:57.08] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና

[02:04.27] የያዕቆብ መሰላል የአሮን በትር

[02:11.70] በልባችን ይስረጽ ድንግል ያንቺ ፍቅር

[02:18.61] እንደ ሕርያቆስ እምነት ባይኖረን

[02:25.26] የምስኪኖች አጽናኝ አለሁ በይን/፪/

[02:37.73] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ

[02:44.10] የእኛንም ተቀበይ ውዳሴና እልልታ

[02:51.02] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና

[02:57.12] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና

[03:04.03] ምሕረት እንድናገኝ ወድቀናል ከፊትሽ

[03:11.47] ሸክማችን ይራገፍ በአማላጅነትሽ

[03:18.37] ማን ጐድሎበት ያውቃል አንቺኑ ተማጽኖ

[03:24.75] ሰላምን ያገኛል በጥላሽ ሥር ሆኖ/፪/

[03:36.71] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ

[03:43.88] የእኛንም ተቀበይ ውዳሴና እልልታ

[03:50.78] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና

[03:56.62] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና