Lrc Player
090.Azekiri Dingle
Unknown artist
[01:20.04]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:07.89] አዘክሪ ድንግል አዘክሪ
[00:12.13] ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ
[00:16.65] ለኀጥአን አኮ ለጻድቃን /፪/
[00:33.13] ካንቺ መወለዱን አዘክሪ
[00:37.63] በቤተልሔም አዘክሪ
[00:41.88] በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ
[00:46.14] መኝታው ግርግም አዘክሪ
[00:50.38] ለሀጥአን አኮ ለጻድቃን
[00:54.63] አዘክሪ ድንግል አዘክሪ
[00:58.62] ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ
[01:02.87] ለኀጥአን አኮ ለጻድቃን
