Lrc Player
83 ምንይሆን
Unknown artist
[02:01.81]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:00.72] ምን ይሆን ውለታሽ ድንግል የምከፍልሽ/፪/
[00:15.05] ላንቺ በመንገሬ ተፈታ ችግሬ/፪/
[00:29.13] የደካሞች ምርኩዝ የኃጥአን ተስፋ/፪/
[00:51.18] ፈጥነሽ ትደርሽያለሽ የሰው ልጅ ሲከፋ/፪/
[00:58.36] ምን በግዞት ቢሆን ጨለማ ቢወርሰው/፪/
[01:20.40] እንዳዘነ አይቀርም አንቺን የያዘ ሰው/፪/
[01:33.68] ምን ይሆን ውለታሽ ድንግል የምከፍልሽ/፪/
[01:48.56] ላንቺ በመንገሬ ተፈታ ችግሬ/፪/
