Lrc Player

091.Lemigni dingil

Unknown artist
[01:28.19]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:05.22] ለምኚ ድንግል ለምኚ /፪/

[00:13.72] ለሀጥአን /፫/ አይደለም ለጻድቃን /፪/

[00:38.42] ለምኚ ታላቅ ስጦታዬ

[00:42.40] ለምኚ አዛኝ ሩኅሩኅ ነሽ

[00:46.65] ለምኚ የጌታዬ እናት

[00:50.64] ለምኚ ጸጋን የተሞላሽ

[00:54.63] ለምኚ የአምላክ ማደሪያ

[00:58.60] ለምኚ ለምነሽ አስምሪኝ

[01:02.61] ለምኚ አማናዊት ጽዮን

[01:06.58] ለምኚ ከእኔ አትለይኝ

[01:10.55] ለምኚ ድንግል ለምኚ /፪/

[01:18.79] ለሀጥአን /፫/ አይደለም ለጻድቃን /፪/