Lrc Player

092.Adignign Enate

Unknown artist
[01:18.86]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:05.24] አድኝኝ እናቴ ከሥጋ ፈተና

[00:13.73] ሥጋዬ ከኅጢአት ከቶ አልራቀምና

[00:20.11] ሸክሜ የከበደኝ ብቸኛ ሆኛለሁ

[00:27.28] አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ/፪/

[00:41.09] የአማኑኤል እናት የተዋህዶ አክሊል

[00:48.27] አትጥፊ ከመሀል እንድትሆኝን ኀይል

[00:55.70] ምንም ቢበዛብሽ የእኛ ጉስቁልና

[01:03.13] ከእኛ ጋራ ከሆንሽ አለን ቅድስና/፪