Lrc Player
16 Wedajehoy
Unknown artist
[02:12.24]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:19.64] ወዳጄ ሆይ እነሆ ውብ ነሽ
[00:31.14] የታተመች ፈሳሽ እንከን የሌለሽ
[00:38.43] የተዘጋች መቅደስ ንጽሕት አዳራሽ
[00:45.17] ወዳጄ ሆይ እነሆ ውብ ነሽ
[00:55.84] የታተመች ፈሳሽ እንከን የሌለሽ
[01:03.14] የተዘጋች መቅደስ ንጽሕት አዳራሽ
[01:10.15] ሕዝቅኤል ያየሽ የምስራቋ በር
[01:18.86] ማንም ያልገባባት ከአምላክ በስተቀር
[01:25.60] የልዑል ማደሪያ አማናዊት መቅደስ
[01:34.25] ስለንጽሕናሽ ምስጋናን እናድርስ
[01:40.99] ወዳጄ ሆይ እነሆ ውብ ነሽ
[01:51.92] የታተመች ፈሳሽ እንከን የሌለሽ
[01:59.23] የተዘጋች መቅደስ ንጽሕት አዳራሽ
