Lrc Player
19 Enatachn Tswen
Unknown artist
[01:49.09]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:16.02] እናታቸን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና
[00:26.44] መጠጊያ ማረፊያ ጥላችን ነሽና
[00:35.14] እናታቸን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና
[00:46.39] መጠጊያ ማረፊያ ጥላችን ነሽና
[00:56.78] ከገነት ብንወጣ ማረፊያ ሆንሽን
[01:02.96] የምሕረት ደመና ውሃ ሰጠሸን
[01:09.70] የሕይወት እንጀራን አመጣሽልን
[01:16.15] በአስራትም በአደራም ለአንቺ ተሰጠን
[01:22.89] እናታቸን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና
[01:32.71] መጠጊያ ማረፊያ ጥላችን ነሽና
