Lrc Player

23 Ezegniln

Unknown artist
[06:54.85]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:21.02] እዘኝልን ድንግል የአምላክ መንበር

[00:33.30] ዓለሙን በማየት ወድቀን እንዳንቀር /፪/

[00:51.50] በኃጢአት በበደል ከልጅሽ ለራቅን

[01:02.55] በዝሙት በሐሜት ዛሬም ለወደቅን

[01:11.26] በዲያብሎስ ተንኮል ለተተበተብን

[01:20.80] በአማላጅነትሽ ዛሬም ተማፀኚ

[01:32.04] ከኢየሱስ ክርስቶስ ምሕረትን ለምኚ /፪/

[01:50.00] በንስሐ ታጥበን በፍቅሩ ተስበን

[02:01.23] ከልጅሽ እግር ስር ለመቀመጥ አብቂን/፪/

[02:28.46] በፈጸምነው በደል ተጸጻች አድርጊን

[02:39.98] መራራ አንባ የሚያፈስ ልብን መልሽልን /፪/

[02:58.25] ፈቃደ ሥጋና ፈቃደ ሰይጣን

[03:08.94] ዓለም ተደርባ ስታስጨንቀን /፪/

[03:35.63] ሰላምን ተጠምተን ስንከራተት

[03:46.32] ድንግል ድረሽልን የአምላክ እናት/፪/

[04:04.60] እባክሽ አትለይን እስከመጨረሻው

[04:16.11] እየቀረበ ነው የከርስቶስ መምጫው /፪/

[04:33.52] ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽ አሳስቢ

[04:44.47] ለጻድቃን አይደለም ለኃጥአን ብለሽ/፪/

[05:10.29] ድንግል ለምኚልን ለአምላክ ወላዲቱ

[05:21.53] ድንግል ለምኚልን ለአምላክ ወላዲቱ

[05:30.23] ድንግል ለምኚልን ለአምላክ ወላዲቱ

[05:39.49] ቡሩካን ልጆቼ ብሎ አንዲቀበለን

[05:50.43] ፍቅሩን ቸርነቱን አስቦ እንዲምረን /፪/

[06:16.51] ደንግል አደራሽን ስለኛ አሳስቢልን

[06:27.47] በእርሱ መሠረት ላይ ክርስቶስ ያቁመን/፪/