25 Ney Habian
[00:23.31] ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል
[00:31.16] ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ
[00:36.22] ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
[00:41.83] ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል
[00:50.25] ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ
[00:55.31] ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
[01:00.64] ነይ ከአምላክሽ ጋር ከልጅሽ
[01:05.42] ይቅር እንዲለን በምልጃሽ
[01:10.19] ንዒ ድንግል/፪/ ከልጅሽ ከአማኑኤል
[01:19.74] ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል
[01:28.17] ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ
[01:33.23] ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
[01:38.85] የሐና የኢያቄም መልካም ተክል
[01:43.63] የሐዋርያት ስብከት የሰማዕታት አክሊል
[01:49.52] ነይ ድንግል /፪/ ነይልን ፈጥነሽ ድንግል
[01:59.07] ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል
[02:07.78] ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ
[02:13.11] ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
[00:00.00] አሕዛብ ነገሥታት ይገዙልሻል
[00:00.00] የናቁሽም ሁሉ ይስግዱልሻል
[00:00.00] የእግዚአብሐር ከተማ ድንግል ሆይ ጽዮን ይሉሻል
[00:00.00] ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል
[00:00.00] ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ
[00:00.00] ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
[00:00.00] በጥልቅ ማዕበል ሳለን
[00:00.00] በኃጢአት ወጥመድ ተይዘን
[00:00.00] ድረሽልን /፪/ ከልጅሽ አንቺ አማልጂን
[00:00.00] ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል
[00:00.00] ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ
[00:00.00] ከመ ትባርኪ ላዕሌነ
