Lrc Player

32 Dngl Mekerashin

Unknown artist
[04:45.37]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:01.69] ድንግል መከራሽን ጥቂት ላስታውሰው

[00:10.41] በሄሮድስ ዘመን ፍጥረት ያለቀሰው

[00:19.39] አንቺ የአምላክ እናት ደግሞም እመቤት

[00:28.13] እንደ ችግረኛ ተነሳሽ ስደት

[00:44.47] ኧረ ለመሆኑ እንዴት አለቀልሽ

[00:51.01] ስትንከራተቺ በረሃውን አቋርጠሸ

[00:57.97] ይገድሉታል ብለሽ ለልጅሽ አስበሽ

[01:05.24] በግብጽ በረሃ መከራሽን አየሽ

[01:12.21] መከራሽን መከራሽን አየሽ

[01:18.77] ድንግል መከራሽን ጥቂት ላስታውሰው

[01:27.40] በሄሮድስ ዘመን ፍጥረት ያለቀሰው

[01:36.06] አንቺ የአምላክ እናት ደግሞም እመቤት

[01:45.27] እንደ ችግረኛ ተነሳሽ ስደት

[02:01.57] አዛኝቷ ማርያም በጠራሁሽ ጊዜ

[02:08.47] እንድትደርሽልኝ በመከራ ጊዜ

[02:14.88] መከራን ያየ ሰው መቼም አይጨክንም

[02:22.54] አትጨክኝብኝ አደራሽን ማርያም /፪/

[02:35.50] ድንግል መከራሽን ጥቂት ላስታውሰው

[02:44.37] በሄሮድስ ዘመን ፍጥረት ያለቀሰው

[02:53.34] አንቺ የአምላክ እናት ደግሞም እመቤት

[03:02.43] እንደ ችግረኛ ተነሳሽ ስደት

[03:17.82] አቤት የዚያን ጊዜ ያየሽው መከራ

[03:24.45] ያለቀሽው ለቅሶ ጭራሽ አይወራ

[03:31.50] የአማኑኤል እናት አንቺ መከረኛ

[03:38.88] ዕድሜሽን ጨረስሽው ሆነሽ ሀዘንተኛ

[03:49.98] ጨረሽው ሆነሽ ሀዘንተኛ /፪/

[03:51.85] ድንግል መከራሽን ጥቂት ላስታውሰው

[04:00.85] በሄሮድስ ዘመን ፍጥረት ያለቀሰው

[04:09.88] አንቺ የአምላክ እናት ደግሞም እመቤት

[04:18.85] እንደ ችግረኛ ተነሳሽ ስደት