Lrc Player
42 Weladite Qal
Unknown artist
[02:04.50]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:20.09] ድንግል /፪/ ወላዲተ ቃል /፪/
[00:48.17] አሟሟትሽ በጥር ነሐሴ መቃብር - ድንግል
[01:00.27] የአንቺስ ለብቻ ነው ትንሣኤሽ ሲነገር - ድንግል
[01:11.47] ሥጋሽ በምድር ላይ የታለ እንደ ፍጡር - ድንግል
[01:23.74] አርጓል ወደ ሰማይ ከክርስቶስ መንበር - ድንግል
[01:35.37] ድንግል /፪/ ወላዲተ ቃል /፪/
