Lrc Player
185.Fetarihen aseb part 1
Unknown artist
[03:04.03]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:06.26] ፈጣሪህን አስብ በወጣትነትህ
[00:16.61] ከፊቱ ተንበርከክ ሳይደክም ጉልበትህ
[00:25.92] ሳትውል ሳታድር አሁኑኑ ተነሥ
[00:34.14] በጉብዝናህ ወራት አምላክህን አስታውስ
[00:42.13] ጊዜህ አሁን ሆኖ/፪/ ብርቱ ሆነህ ሳለህ
[00:54.87] ነገን አታውቃትም/፪/ እንደምትኖርባት
[01:08.95] ይልቅስ ነቃ በል/፪/ ዛሬዋን ሥራባት
[01:22.76] ፈጣሪህን አስብ በወጣትነትህ
[01:31.62] ከፊቱ ተንበርከክ ሳይደክም ጉልበትህ
[01:40.39] ሳትውል ሳታድር አሁኑኑ ተነሥ
[01:47.57] በጉብዝናህ ወራት አምላክህን አስታውስ
[01:55.00] ቤትህን ውደዳት/፪/ ሃይማኖትህን ጠብቅ
[02:08.54] ቅናት ምቀኝነት /፪/ ዝሙት ከአንተ ይራቅ
[02:21.56] የሥጋ ሥራን/፪/ ጥለህ ርኩሰትን
[02:35.38] እንደ እባብ ብልህ /፪/ እንደ ርግብ የዋህ ሁን
[02:45.21] ፈጣሪህን አስብ በወጣትነትህ
[02:57.42] ከፊቱ ተንበርከክ ሳይደክም ጉልበትህ
[00:00.00] ♪
