Lrc Player

40 Amlakachin temesgen

Unknown artist
[01:13.17]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:09.76] አምላካችን ተመስገን/፪/ ለዛሬ ያደረስከን

[00:20.91] አምላካችን ተመስገን /፪/ ለዚህ ቀን ያደረስከን

[00:36.85] በኃጢአት ስንማቅቅ በምሕረትህ ጠራኸን

[00:44.29] በዓለም ስንባዝን ነበር በይቅርታህ መራኸን

[00:51.46] አምላክ ሆይ ተመስገን

[00:54.38] ትእግስትህ ብዙ ነው አያልቅም ርኅራኄህ

[01:01.55] የምከፍልህ ምን ይሆን ብዙ ነው ውለታህ

[01:08.72] አምላክ ሆይ ተመስገን