Lrc Player
41 Yakebrwa lesenbet
Unknown artist
[02:28.51]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:31.81] ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት
[00:41.36] ጻድቃን በውስተ ገነት
[00:45.09] ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት
[00:53.32] ጻድቃን በውስተ ገነት
[00:56.50] ወኲሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናምርት
[01:03.93] እለ ውስጠ ደይን ያዕረፉ ባቲ
[01:09.52] እስመባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ
[01:14.84] ወኲሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናምርት
[01:21.20] እለ ውስጠ ደይን ያዕረፉ ባቲ
[01:25.99] እስመባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ
[01:31.03] ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት
[01:39.79] ጻድቃንም በገነት
[01:43.24] ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት
[01:51.22] ጻድቃንም በገነት
[01:54.40] ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች
[02:01.31] በመቃብር ያሉ ያከብሯታል
[02:06.62] አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ
[02:11.41] ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች
[02:18.05] በመቃብር ያሉ ያከብሯታል
[02:22.82] አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ
